
የብልጽግና ፓርቲ በ2018 ጠቅላላ ምርጫ እዣ ቁ 1 የምርጫ ክልል እጩ ተወዳዳሪዎች ይፋ አደረገ
የብልጽግና ፓርቲ በ2018 ጠቅላላ ምርጫ እዣ ቁ 1 የምርጫ ክልል እጩ ተወዳዳሪዎች ይፋ አደረገ መጋቢት 1/2018 ዓ.ም (አገና) የብልጽግና ፓርቲ በ2018 ዓ.ም በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በእዣ ቁ 1 ምርጫ ክልል ፓርቲውን ወክለው ለፓርላማ እና ክልል ምክር ቤት የሚወዳደሩ እጩዎቹን በይፋ አስተዋውቋል። ፓርቲው እጩዎቹን የመረጠው በህዝብ ዘንድ ያላቸውን ተቀባይነት፣ የትምህርት









