
ጉራጌ ዞን 5 ሚሊየን ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ኢኒሼቲቭ
====የቴክኖሎጂ ክህሎትን ለወጣቶች ለማቅረብ፣ የፕሮግራሚንግ እውቀቶች ለማስፋፋትና በዲጂታል አለም ተወዳዳሪ ለመሆን ኢቲዮ ኮደርስ ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለጸ። የካቲት 17/2018(ወልቂጤ) በጉራጌ ዞን 5 ሚሊየን ኢትዮ ኮደርስ ስልጠና ኢኒሼቲቭ አፈጻጸም ሲትሪንግ ኮሚቴ ግምገማና የ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህት ቤቶች የበየነ መረብ ፈተና ቅድመ ዝግጅት ስራዎች ላይ የውይይት መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።








