
የ2018 ዞናዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት እወጃ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ላጫ ጋሩማ በተገኙበት በእዣ ወረዳ ሻመነ ቀበሌ የካር ንዑስ ተፋሰስ እየተካሄደ ይገኛል።
====የ2018 ዞናዊ የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት እወጃ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ክቡር አቶ ላጫ ጋሩማ በተገኙበት በእዣ ወረዳ ሻመነ ቀበሌ የካር ንዑስ ተፋሰስ እየተካሄደ ይገኛል። ጥር 26/2018(ወልቂጤ) በዘንድሮ ዓመት በጉራጌ ዞን 88 ሺ 581 ሄክታር መሬት በተቀናጀ ተፋሰስ ልማት እንደሚለማ ተገልጿል። በዚህም በ270 ኑዑስ ተፋሰሶች የሚሰራ ሲሆን ከ4 መቶ ሺ በላይ








