የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማስመልከት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የዋኸንየ ት/ቤት መምህራንና ተማሪዎች በዓሉን በልዩልዩ ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ አክብረውታል።

የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማስመልከት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የዋኸንየ ት/ቤት መምህራንና ተማሪዎች በዓሉን በልዩልዩ ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ አክብረውታል። ህዳር 12/2018 ዓሞ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት የሚካሄደው የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በማስመልከት ተቋማቶች በዓሉን በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበሩት ይገኛል። በእዣ ወረዳም ይህንኑ በማስመልከት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተከበረ ሲሆን በዛሬው እለት ማጠቃለያ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ ም/ቤት 2018 ዓ/ም የ1ኛ ሩብ አመት 4ኛ ዙር 13ዓመት 42ኛ መደበኛ የምክክር መድረክ /ፎረም/ በቆጠር ገድራ ቀበሌ አስተናጋጅነት ተካሂደ ።

====ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻሉ እና በሞዴልነት እየተመረጡ የመጡት የወረዳ እና የቀበሌ ም/ቤቶች ይበል የሚያሰኙ በመሆናቸው ተጠናክረው መቀጠል እዳለባቸው ተገለፀ ። ቀን 04/03/2018 የእዣ ወረዳ ም/ቤት 2018 ዓ/ም የ1ኛ ሩብ አመት 4ኛ ዙር 13ዓመት 42ኛ መደበኛ የምክክር መድረክ /ፎረም/ በቆጠር ገድራ ቀበሌ አስተናጋጅነት ተካሂደ ። የወረዳው አፈ ጉባዔ አቶ ሙከረም በደዊ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በዞኑ በንቅናቄ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች በዘላቂነት ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅበታል

በዞኑ በንቅናቄ እየተሰሩ ያሉ የልማት ስራዎች በዘላቂነት ለማስቀጠል አመራሩ በቁርጠኝነት መስራት ይጠበቅበታል፦የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ህዳር 4/2018ዓ.ም (አገና) የጉራጌ ዞን አስተዳደር ወቅታዊ የንቅናቄ ተግባራት አፈፃፀም የዞን፣የወረዳና የከተማ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ ገምግሟል። የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ በግምገማው ወቅት እንዳሉት በዞኑ በንቅናቄ እየተሰሩ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለበጎ አላማ በመጠቀም የሀገር ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ ይበልጥ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ ።

=======ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለበጎ አላማ በመጠቀም የሀገር ሰላም እና ልማት እንዲረጋገጥ ይበልጥ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ ። ህዳር 2/2018 ዓ/ም (አገና) በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ “ወደ ዓላማ ተኮር ህዝብ ግንኙነት ” በሚል መሪ ቃል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ተጥቷል። በመድረኩም የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ እንዳሉት ሚዲያን ለበጎ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በዛሬው ዕለት በእዣ ወረዳ ህ/ሥ/ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ።

በዛሬው ዕለት በእዣ ወረዳ ህ/ሥ/ጽ/ቤት አዘጋጅነት ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል ። በስልጠናውም የእዣ ወረዳ ህብረት ስራ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ጌትነት ወልዴ ጨምሮ የቀበሌ አደራጅ ባለሙያዎች ገንዘብ ያዦች የሂሳብ ሰራተኞች የመጋዘን ሀላፊዮች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው ልዩልዩ ባለድርሻ አካላት ተገኝተውበታል ። በቆይታውም የማህበራት ማደራጀትና ምዝገባ የሠራተኞች የሥራ ሥነ-ምግባር የሂሳብ አያያዝ እና አሰራር

Read More »