
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ወረዳዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ።
የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ወረዳዊ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ። ህዳር 1 ቀን 2018 ዓ.ም ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት 20ኛውን የብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን ምክንያት በማድረግ”ዴሞክራዊ መግባባት ለህብረ ብሄረዊ አንድነት” በሚል ቃል በነገው እለት ከጠዋቱ 12:00 ሰአት የወረዳ አመራሮችን ጨምሮ ሁሉም የወረዳችን ማህበረሰብ ያሳተፈ ማህበር አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ









