የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የፖሊዮ በሽታ የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በወረዳ አጓይተረህ ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል።

=====በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የፖሊዮ በሽታ የመከላከያ ክትባት ዘመቻ በወረዳ አጓይተረህ ቀበሌ በይፋ ተጀምሯል። የካቲት 14/2017ዓ.ም በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ የተገኙት የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ሰይድ ፡ እንደገለፁት ለአራት ቀናት የሚቆየው የክትባት ዘመቻ በሁሉም የወረዳው ቀበሌዎች እድሚያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ 16 ሺህ 817 በላይ ህጻናት ክትባቱ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
*የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ*

የካቲት 11/2017 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የመምህራን፣ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘር ምዘና፣ የቲቶሪያል ኦሮንቴሽንና ወቅታዊ ስራዎች በተመለከተ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ይገኛል። የጉራጌ ዞን የትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወልደማሪያም በመክፈቻ ንግግራቸው እንዳሉት የተማሪዎች ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻልና በዘርፉ ውጤታማ ስራ ለመስራት የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ አሰራር ሚናው የላቀ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“መፍጠንና መፍጠር ለጉባኤያችን ስኬት “

“መፍጠንና መፍጠር ለጉባኤያችን ስኬት ” በሚል መሪ ሀሳብ 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ በጉራጌ ዞን አገና ከተማ አስተዳደር ህዝባዊ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል። መድረኩም የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ይበልጥ ለማረጋገጥ በፓርቲው የተገኙ ውጤቶች በማጠናከርና ችግሮችን በመለየት ብልጽግናን እውን ለማድረግ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ተመላክቷል ። በመድረኩም የጉራጌ ዞን ረዳት

Read More »
Jobs
Fetiya Muzemil
*ባጃጅ የሠራው የ14 ዓመት ታዳጊ*

=====ባጃጅ የሠራው የ14 ዓመት ታዳጊ የ14 ዓመት ታዳጊና የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው አብዱልሃፊዝ ጸጋዬ የሚኖረው በጉራጌ ዞን ሙኽር አክሊል ወረዳ ነው። የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች የሠራው አብዱልሃፊዝ እስካሁን ወደ አምስት የሚጠጉ የፈጠራ ሥራዎች መሥራቱንም ገልጿል። ከእነዚህም ውስጥ በኤሌክትሪክ እና በፀሐይ ብርሃን የሚሰራ ባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ ይገኝበታል። ከቴክኖሎጂው ጋር የተዋወቀው የሰባት

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ተቋማዊ አደረጃጀት በማጠናከርና አገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ህዝባችን የሚፈልገዉን ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ።

=========ተቋማዊ አደረጃጀት በማጠናከርና አገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ህዝባችን የሚፈልገዉን ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት መስጠት እንደሚገባ ተገለፀ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በ2ኛው የብልፅግና ፓርቲ መደበኛ ጉባኤ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎች ላይ የማዕከል የብልፅግና ህብረት ፐብሊክ ሰርቫንት የአባላት መድረክ ተካሂዷል ። በመድረኩም ተቋማዊ አደረጃጀት በማጠናከር የህዝብ አገልጋይነት መንፈስ በመላበስ ህዝባችን የሚፈልገዉን ቀልጣፋ የሆነ አገልግሎት መስጠት

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ማስታወቂያ

ማስታወቂያፅናት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ማምረቻ ማህበር በአገና ከተማ አገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ፊት ለፊት የሚገኝ ሲሆን በውስጥ ባሉት ስመ-ጥር ባለሙያዎች ደረጃቸው የጠበቁ ዘመናዊ የቢሮና የቤት ዕቃዎች ማምረቻ ድርጅት ነው።ድርጅታችን በእዣ ወረዳ፤ በአገና ከተማ አስተዳደርና በተለያዩ አጎራባች ወረዳዎች ውስጥ ለሚገኙ የመንግስት ቢሮዎችና የግል ድርጅቶች የተለያዩ የእንጨትና የብረት ምርቶችንና ቴክኖሎጂዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ

Read More »