የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

Heritage
Fetiya Muzemil
አምባ ደን

አምባ ደን አምባ ደን የሚገኘው በዌራ ደባነ ቀበሌ ሲሆን, ከዞኑ ዋና ከተማ ከወልቂጤ በ44 ኪ.ሜ እና ከወረዳው ዋና ከተማ አገና በ2 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በስተምስራቅ አቅጣጫ በአስፓልት ዳር ላይ ይገኛል፡፡ የደኑ ስፋት 200 ሄክታር መሬት ይሸፍናል፡፡ ይህ ደን እጅግ በጣም ጥቅጥቅ ያለ እና ነፋሻማ የአየር ንብረት ያለበት, የቱሪስት ቀልብ የሚስብ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል

የብልፅግና ፓርቲ 5ኛ ዓመት የምስረታ በዓል “ህብር ወደ ኢትዮጵያ ከፍታ ” ምክንያት በማድረግ ማህበረሰብ አቀፍ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በአገና ከተማ ወጣቶች ማዕከል ተካሂዷል ። በአካል እንቅስቃሴውም የእዣ ረዳና የአገና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ፡ ስፖርተኞችና የከተማው ማህበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በር የበጎ አድራጎት ድርጅት እና እርግብ የትምህርት አገልግሎት ለ20 ቀናት ላሰለጠኗቸው መምህራን በደሳለኝ ሎጅ እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር አካሂዷል ።

ጋበር የበጎ አድራጎት ድርጅት እና እርግብ የትምህርት አገልግሎት ለ20 ቀናት ላሰለጠኗቸው መምህራን በደሳለኝ ሎጅ እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር አካሂዷል ። በመርሃ ግብሩ የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ ሀላፊ አቶ መብራቴ ወ/ማሪያም ፤የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ ፡ የአገና ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ሀብቴ ዘርጋ ፡ የወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያና የእዣ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች በእዣ ወረዳ እየተሰሩ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎች ጎበኙ።

ህዳር 7/2017 ዓ.ም የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያና የእዣ ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት የስራ ኃላፊዎች በእዣ ወረዳ እየተሰሩ ያሉ የግብርና ልማት ስራዎች ጎበኙ። እየተከናወኑ ያሉ የግብርና ስራዎች የምግብ ዋስትና ከማረጋገጥ በተጨማሪ የአርሶ አደሩ እና የወጣቱ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጡ መሆኑ የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ አስታወቀ። በእለቱም በተለያዩ ቀበሌዎች በሰብል ፣በችግኝ ማፍላት ፣በሮዝመሪ ፣

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ከህዳር 9-13፣ 2017 ዓ.ም ሊሰጥ ነው።

በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የማህፀን በር ካንሰር ክትባት ከህዳር 9-13፣ 2017 ዓ.ም ሊሰጥ ነው። ከህዳር 9-13 /2017 ዓ.ም ዕድሜያቸው ከ9-14 የሚሆኑትን ሴቶች ክትባቱን እንደሚሰጥ የጠቆሙት የእዣ ወረዳ ጤና ጥበቃ ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ሰይድ ሌሎች ዕድሜያቸው ከ30-49 ድረስ ያሉትን ምርመራ የማድረግ ስራም እንደሚሰራም ገልፀዋል። የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ገዳይ በሽታ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የሳይንስና ፈጠራ ስራዎችን በማጠናከር ንቁና በአእምሮ የበለፀገ ትውልድ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ።

የሳይንስና ፈጠራ ስራዎችን በማጠናከር ንቁና በአእምሮ የበለፀገ ትውልድ ማጎልበት እንደሚገባ ተገለፀ። የእዣ ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ከእዣ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት ጋር በጋራ በመሆን የ2016ዓም ተግባርአፈጻጸምና በወረዱ ሰርኩላር መመሪያዎችላይ ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ተሰጠ። በእለቱም የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የእዣ ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ እንደገለፁት የሳይንስ ትምህርቶች በማጠናከር

Read More »