የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን መቆጣጠር

================================ የካቲት 21/2016 ዓም “”””””””””””””””””””””””””’”‘ህገ-ወጥ የንግድ እንቅስቃሴዎችን በመቆጣጠርና የንግድ ህግ ማዕቀፎችን ተግባራዊ በማድረግ የኑሮ ውድነትን መቀነስና የህ/ሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለፀ ። የእዣ ወረዳ ንግድ ገበያ ልማት ፅህፈት ቤት በህገ-ወጥ የንግድና እንቅስቃሴዎች፡ በንግድ ገበያ ማዕቀፎች እና ፀረ -ኮንትሮባንድ ግብረ ሃይል ኮሚቴ አደረጃጀት ዙሪያ ላይ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ መስጫ ስልጠና ሰጥቷል።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የእዣ ወረዳ እግር ኳስ ቡድን ከምድቡ በማለፍ ነገ 7:00 ከቸሀ ወረዳ ለግማሽ ፋጻሜ የሚጫወት ይሆናል ።

====================== የእዣ ወረዳ እግር ኳስ ቡድን ከምድቡ በማለፍ ነገ 7:00 ከቸሀ ወረዳ ለግማሽ ፋጻሜ የሚጫወት ይሆናል ። ዛሬ በተካሄደው የማጣሪያ የእግር ኳስ ጨዋታ እዣ ወረዳ ጌታ ወረዳን 3 : ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፏል ። በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የጉራጌ ዞን የልዩ ልዩ ስፖርቶች ውድድር እንደቀጠለ ሲሆን የእዣ ወረዳ ከተሳተፈባቸው 4

Read More »
News
Fetiya Muzemil
እድሜአቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የሚሰጠው የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በእዣ ወረዳ ቆጠርገድራ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል ።

============================= እድሜአቸው 14 ዓመት ለሆናቸው ልጃገረዶች የሚሰጠው የማህፀን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት በእዣ ወረዳ ቆጠርገድራ 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በይፋ ተጀምሯል ። አብዛኛውን ጊዜ ከጡት ካንሰር ቀጥሎ በሁለተኛ ደረጃ በገዳይነቱ የሚጠቀሰው የማህጸን በር ካንሰር በርካታ እናቶች በበሽታው አማካኝነት እንደሚሞቱ የተረጋገጠ በመሆኑ ከዛሬ ጀምሮ የሚሰጠው ክትባት ይህንን የመከላከል አቅም አለው ተብሏል

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በማዕከላዊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በአቶ እንዳሻው ጣሰው የተመራ ክልል አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉብኝት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ተካሂዷል ።

===================== በማዕከላዊ ክልል ርዕሰ መስተዳደር በአቶ እንዳሻው ጣሰው የተመራ ክልል አቀፍ የኢንቨስትመንት ጉብኝት በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ተካሂዷል ። በጉብኝቱም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ እንዳሻው ጣሰው ፡ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ላጫ ጋሩማ ፡ የክልልና የዞን ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች ፡ የእዣ ወረዳ ካቢኔ አባላት ተሳታፊ ሆነዋል ።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች የአፈፃፀም አቅማቸው በማጠናከር የህዝቡን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ ።

============================= በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች የአፈፃፀም አቅማቸው በማጠናከር የህዝቡን ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ ። በእዣ ወረዳ የቀበሌ ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ/ፎረም በዝግባቦቶ ቀበሌ በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በእለቱ የእዣ ወረዳ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ አቶ ሙከረም በደዊ እንደለገለፁ የቀበሌ ምክር ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ /ፎረም/ ዋና አላማው

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ምክር ቤቶች በህገ-መንግስቱ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ የእዣ ምክር ቤት አስታወቀ ።

=========================== ምክር ቤቶች በህገ-መንግስቱ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ እንዲወጡ የክትትልና የቁጥጥር ስልታቸውን በማጠናከርና ተግባራትን በተቀናጀ ሁኔታ ሊሰሩ እንደሚገባ የእዣ ምክር ቤት አስታወቀ ። ምክር ቤቱ በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል ። በእለቱም የእዣ ወረዳ ዋና አፈ-ጉባኤ አቶ ሙከረም በደዊ እንደገለፁት በየደረጃው የሚገኙ ምክር ቤቶች የክትትልና ቁጥጥር

Read More »