የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ከሀገሪቱ እድገት ምጣኔ የተመጣጠነ የህዝብ ቁጥር እንዲኖር ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ።

=========================== ከሀገሪቱ እድገት ምጣኔ የተመጣጠነ የህዝብ ቁጥር እንዲኖር ባለድርሻ አካላት በትኩረት መስራት እንዳለባቸው ተገለፀ። የእዣ ወረዳ ፕላን ልማት ፅ/ቤት ለትምህርት ቤት የስነ-ህዝብ ክበባት ተጠሪ መምህራን እና ለባለድርሻ አካላት ስልጠና ሰጥቷል ። የፅ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ሰለሞን ዘርጋ በስልጠናውም ወቅት እንደገለት ስነ-ህዝብ ማለት የህዝብ ብዛት ስብጥር ፍልስት እንዲሁም የነዋሪዎች የአሰፋፈር ሁኔታ በአጠቃላይ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የልማት ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡

======================== መጋቢት18/2016ዓ.ም የህብረተሰቡ ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ የተለያዩ የልማት ስራዎች በመከናወን ላይ መሆናቸውን በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በወረዳው የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት አዘጋጅነት ባለድርሻ አካላት ያሳተፈ የልማት ስራ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ በልማት ስራ ጉብኝቱ ወቅት እንዳሉት የህብረተሰቡን ሁለንተናዊ የልማት ተጠቃሚነት

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተጨማሪ የሚያስፈልጉት የህክምና ቁሳቁሶች እንዲሟሉ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጡ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ ።

*=======================================* የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተጨማሪ የሚያስፈልጉት የህክምና ቁሳቁሶች እንዲሟሉ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጡ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ ። በሆስፒታሉ በ2016 በጀት ዓመት 6 ወራት የተከናወኑ ተግባራቶች የቦርድ አባላት ገምግሟል ። የአገና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የቦርድ ሰብሳቢና የጉራጌ ዞን ብልፅግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ ወ/ሮ አመተሩ ኡፍ ሁሴን እንደገለፁት የአገና የመጀመሪያ ደረጃ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የወልቂጤ ከተማ እግር ካስ ክለብ በፋይናንስ ለማጠናከር በተከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡም ተገለፀ ።

*========================* የወልቂጤ ከተማ እግር ካስ ክለብ በፋይናንስ ለማጠናከር በተከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡም ተገለፀ ። የወልቂጤ ከተማ እግር ካስ ክለብ የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል ተካሄደ። ክለቡ በፋይናንስ ለማጠናከር በተከናወነው የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ መሰብሰቡም ተገልጿል። በገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙ የማዕከላዊ

Read More »
Heritage
Fetiya Muzemil
የጉራጌ ብሄረሰብ መገለጫ የሆኑ የጉራጊኛ ቋንቋ : የባህል እሴቶችና ሀገር በቀል እውቀቶችን ለትውልድ እንዲተላለፉ መላው ማህበረሰብ ሀላፊነቱ ሊወጣ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ገለፀ ።

*==============================* የጉራጌ ብሄረሰብ መገለጫ የሆኑ የጉራጊኛ ቋንቋ : የባህል እሴቶችና ሀገር በቀል እውቀቶችን ለትውልድ እንዲተላለፉ መላው ማህበረሰብ ሀላፊነቱ ሊወጣ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ባህልና ቱሪዝም ፅ/ቤት ገለፀ ። ፅ/ቤቱ በቱሪስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና በጉራጌ ብሄረሰብ ባህል ፡ ቋንቋና ሌሎችም እሴቶች ማጠናከር ላይ ትኩረት ያደረገ ለባለድርሻ አካላት ሰጥቷል ።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ የጤና አገልግሎት በመስጠትና አሰራሩን በማዘመን የሆስፒታሉን ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንደሚሰራ የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡

*======================* የካቲት 2/2016 ዓ.ም [ቋንጤ] ለህብረተሰቡ የተቀላጠፈ የጤና አገልግሎት በመስጠትና አሰራሩን በማዘመን የሆስፒታሉን ደረጃ ከፍ ለማድረግ እንደሚሰራ የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል አስታወቀ፡፡ ሆስፒታሉ የ2016 ዓ.ም ሁለተኛ ሩብ ዓመት የማህበረሰብና የቦርድ ውይይትም አካሂዷል፡፡ የቋንጤ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ተገንብቶ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ አጭር እድሜ ያስቆጠረ ቢሆንም በፈጣን ለውጥ ውስጥ እያለፈ በመሆኑ

Read More »