
በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ምክርቤት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የቀበሌ ምክር ቤቶች ፡ ስራስኪያጆችና የተቋሙ ግንባር ቀደም ባለሙያዎች የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ።
===================== ህዳር 25/2016 ዓም በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ምክርቤት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ የቀበሌ ምክር ቤቶች ፡ ስራስኪያጆችና የተቋሙ ግንባር ቀደም ባለሙያዎች የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ። ም/ቤቱ የ2016 ዓም 1ኛ ሩብ ዓመት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 34ኛ የቀበሌዎች ም/ቤቶች የጋራ የምክክር መድረክ/ፎረም / በዛሬው እለት አካሂዷል ። የእዣ ወረዳ ም/ቤት ዋና አፈ








