የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

“ሰያ” ኢንተርናሽናል ወርልድ ቴኳንዶ ክለብ ለበርካታ ጊዜ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን አዲስና ነባር ተማሪዎች በአገና ከተማ ኬሮድ አዳራሽ አስመረቀ።

========================================= “ሰያ” ኢንተርናሽናል ወርልድ ቴኳንዶ ክለብ ለበርካታ ጊዜ ሲያሰለጥናቸው የቆየውን አዲስና ነባር ተማሪዎች በዛሬው እለት በአገና ከተማ ኬሮድ አዳራሽ  አሰስመረቀ። ወጣቱ ትውልድ በስነ-ምግባር የታነፀና ጊዜው ያለአግባብ እንዳይባክን እንዲዚህ አይነት የስፖርት ክለቦች ሚናቸው የጎላ ነው ። በዋና አሰልጣኝ ሳቦም ሰይፈ መካ የሚመራው ይህ ቴኳንዶ ክለብ በወረዳው ብሎም በከተማ መስተዳደሩ በስነ –

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ጋበር የእዣው ነፃ ኣውጪ

================================== ጋበር የእዣው ነፃ ኣውጪ ***** የእዣን ህብረተሰብ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለመቅረፍ ነሐሴ 17ቀን 2014ዓም በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ የተመሰረተው ጋበር የበጎ አድራጎት ማህበር ቅደሜ ህዳር 01ቀን 2016ዓም በወረዳው በሚገኙ ሁሉም ቀበሌዎች ለብርቱ ጉዳይ ቀጠሮ ይዟል። ‘የጉራጌን ማህበረሰብ ማህበራዊ መሰረቶች መሸርሸር ፤ኣሳሣቢነቱና የመውጫው መንገድ’’ የሚል ፅሁፍ በሁሉም ቀበሌ ከሚገኙ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ነው!!

========= ህዳር 3/2016 በማናቸውም የሰለጠኑ ሀገራት ለስልጣኔያቸው መረት የሆነው የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ላያ የፈሩ ባለሙሉ ክህሎት፤ዕውቀትና አስተሳሰብ ያላቸው አምራች ዜጎች መሆናቸው አያጠያይቅም።ዛሬም ሀገራችን ወደ ያደጉ ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ በምታደርገው ጥረት በተለያዩ ኢንደስትሪዎች የሚፈለገውን የሰለጠነ የሰው ሀይል ምንጩ ይህንኑ ዘርፍ እንደመሆኑ መጠን የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንደስትሪያል ኮሌጅ ዘርፉ የሚፈልገውን ብቁና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የጉራጊኛ ቋንቋ

============================================================= ጥቅምት28/2016ዓ.ም ================ የጉራጊኛ ቋንቋ በስርዓተ ትምህርት ተካቶ ህጻናት በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንዲማሩ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ። ይህ የተገለጸው የጉራጊኛ ቋንቋ በቅድመ አንደኛ ደረጃ አንድና ደረጃ ሁለት ለማስተማር የተዘጋጀ የመጽሐፍት ትውውቅና የአሰልጣኞች ስልጠና ከዞኑ የተወጣጡ የቅድመ መደበኛ መምህራንና ሌሎች ባድርሻ አካላት የወልቂጤ ዩኒቨርስቲ ከጉራጌ ዞን ትምህርት

Read More »
News
Sintayehu Feleke
Fiker Water Stock Association

  In our district, using Jejer spring water and combining water packaging work with the protection and care of the natural resources of the area, the Fiker Water Action Association is contributing to the development of the district by spending 2 cents per package of water for the development of

Read More »
News
Sintayehu Feleke
Peace and Security Administration Office

Message from the head of the institution Ato Desalegn kebede At the level of our country, at different times, starting from the season, even in our district’s home district, Eza District, there have been many efforts to bring peace and spread peace, from the leadership to the implementing experts, but

Read More »