የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በአዲስ አበባ ተመዘገበ‼️

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከፍተኛ ውጤት በአዲስ አበባ ተመዘገበ‼️ የክሩዝ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ተማረ የሆነችው ሀናን ናጂ አህመድ በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ውጤት በማስመዝገብ ከዘንድሮ ተፈታኞች በቀዳሚነት ተቀምጣለች፡፡ የዘንድሮው ከፍተኛ ውጤት በተፈጥሮ ሳይንስ 649 ከ700 በማምጣት የተመዘገበ ሲሆን ፡በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 533 ከ600 ከፍተኛ ውጤት ተመዝግቧል፡፡ ከተፈጥር ሳይንስ ተፈታኞች

Read More »
Event
Fetiya Muzemil
መስከረም 2016ዓ.ም የመስቀል በዓል ዝግጅትና አከባበር በጉራጌ በከፊሉ!!

መስከረም 2016ዓ.ም የመስቀል በዓል ዝግጅትና አከባበር በጉራጌ በከፊሉ!! የጉራጌ ብሔረሰብ በድምቀት ከሚያከብራቸው በዓላት መካከል ትልቁና ዋነኛው የመስቀል በዓል ነው፡፡ የመስቀል በዓል በጉራጌ ብሔረሰብ ያለው ማህበራዊ ፋይዳ ትልቅ ነው ። ዓመቱን ሙሉ ተለያይተው የኖሩ ቤተሠቦችና ዘመዳሞች የሚገናኙበት፣ የሚጠያየቁበት፣ ማህበራዊ ችግሮቻቸው የሚፈቱበት፣ ወጣቶች የሚተጫጩበት፣ በጋብቻ የተሳሰሩ ቤተሠቦች የሚጠያየቁበት፣ በጥል የተለያዩ ባልና ሚስቶች

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የዋድዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅድመ እውቅና አገኘ ።

==================================== ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ለትውልድ አሳቢ በሆኑ የአካባቢው ተወላጅ ባለሀብቶችና በማህበረሰቡ የተገነባው የዋድዬ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቅድመ እውቅና አገኘ ። ትምህርትቤቱ በ2016 የትምህርት 9ኛ ክፍል የመማር ማስተማሩ ስራ የሚጀምር ሲሆን ለዚህም የወረዳው መንግስት መምህራንና ሌሎችም የአስተዳደር ሰራተኞች በመቅጠር ላይ ይገኛል ። ዝርዝሩን እናቀርባለን !”

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከሀገር ሽማግሌዎችና ከሀይማኖት አባቶች ጋር የውይይት አካሂዷል

ህዳር 04/2017 ዓ.ም የወልቂጤ ከተማ ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሀይማኖት አባቶች የድርሻቸው እንዲወጡ ከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። በጉራጌ ዞን ወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ከሀገር ሽማግሌዎችና ከሀይማኖት አባቶች ጋር የውይይት አካሂዷል። የወልቂጤ ከተማ ከንቲባ አቶ ሙራድ ከድር በመግበያ ንግግራቸው ወቅት እንዳሉት የወልቂጤ ከተማ ብዙ ታሪክና ረጅም እድሜ ያላት ቢሆንም ከሌሎች አቻ

Read More »
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!!

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጉራጌ ዞን የ2016 በጀት ዓመት የወረዳዎች እና ከተማ አስተዳደሮች አፈፃፀም ግምገማ ባካሄደበት መድረክ የእዣ ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት ከወረዳዎች 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል። በከተሞች አፈፃፀም የአገና ከተማ አስተዳደር 2ኛ ደረጃን አግኝቷል።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የህብረት ስራ ማህበራት አሰራርና አደረጃጀት በማጠናከርና በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለይቶ በመፍታት የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት መሰራት እንደሚገባው ተገለፀ ።

================================== የህብረት ስራ ማህበራት አሰራርና አደረጃጀት በማጠናከርና በዘርፉ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለይቶ በመፍታት የህብረተሰቡ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት መሰራት እንደሚገባው ተገለፀ ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በህብረት ስራ አደረጃጀትና አስተዳደር መመሪያ ፡ በሂሳብ አያያዝ ፡ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት እንዲሁም ፋይናንስ አስተዳደር ዙሪያ ስልጠና የተሰጠ ሲሆን በፅ/ቤቱ 9ወር አፈፃፀምና ዜጎች ቻርተር ዙሪያ

Read More »