የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አመታዊ የትምህርት ጉባኤ ፕሮግራም በወልቂጤ ከተማ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል።

ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም በጉራጌ ዞን በትምህርት ዘርፍ የሚገጥሙ ችግሮች በማረም የትምህርት ቤቶች ደረጃ እና የተማሪዎች ውጤት ለማሻሻል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የጉራጌ ዞን ትምህርት መምሪያ አመታዊ የትምህርት ጉባኤ ፕሮግራም በወልቂጤ ከተማ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት አካሂዷል። የጉራጌ ዞን ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ አለማየሁ ገ/መስቀል

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የወልቂጤ ከተማ ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ሙራድ ከድር የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ተጠባባቂ ከንቲባ አድርጎ ሾመ።

ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የወልቂጤ ከተማ ምክር ቤት ባደረገው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ሙራድ ከድር የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ተጠባባቂ ከንቲባ አድርጎ ሾመ። በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ ዙር 12ኛ አመት 8ኛ አስቸኳይ ጉባኤ አቶ ሙራድ ከድር የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ተጠባባቂ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። በጉራጌ ዞን ምክትል አስተዳደር እና የግብርና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
3ኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመከታተል ላይ የሚገኙ ሰልጣኞች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የልማት ስራዎች ጉብኝት አካሂደዋል ።

የግብርና ምርትና ምርታማት በማሳደግና ሁለንተናዊ ብልፅግና እንዲረጋገጥ አመራሩ በትጋት መስራት እንዳለበት ተገለፀ ። 3ኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመከታተል ላይ የሚገኙ ሰልጣኞች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የልማት ስራዎች ጉብኝት አካሂደዋል ። የጉራጌ ዞን ግብርና መምሪያ ም/ሀላፊና በጉብኝቱ የቡድን አስተባባሪ አቶ መሀመድ ሙደሲር እንዳሉት ከጥቅምት 12/2017 ዓም ጀምሮ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
“የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት”

3ኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመከታተል ላይ የሚገኙ ሰልጣኞች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የልማስራዎች እየጎበኙ ይገኛሉ ። ከጥቅምት 12/2017 ዓም ጀምሮ “የህልም ጉልበት ለእመርታዊ እድገት” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን የብልጽግና ፓርቲ ሶስተኛ ዙር የአመራር የአቅም ግንባታ ስልጠና በወልቂጤ ዩኒቨርስቲ በመሰጠት ላይ እንደሚገኝ የሚታወቅ ነው ። ከጉራጌ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው

እያደገ ለመጣው የህዝብ ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን ገቢ አሟጦ መሰብሰብ ይገባል – ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የንቅናቄ መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተካሔደ ነው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው በንቅናቄ መድረኩ በሰጡት የስራ መመሪያ እንደገለጹት እያደገ ለመጣው የህዝብ ፍላጎት ምላሽ ለመስጠት ኢኮኖሚው የሚያመነጨውን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
የመጌቻ መስኖ ፕሮጀክት በዘንድሮ ዓመት ወደ ልማት ለማስገባት ርብርብ እየተደረገ ይገኛል ።

የመጌቻ መስኖ ፕሮጀክት በዘንድሮ ዓመት ወደ ልማት ለማስገባት ርብርብ እየተደረገ ይገኛል ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ አጓይተረህና ከፊል ሸህረሞ ቀበሌዎች ተጠቃሚ ማድረግ የሚችለው በመጌቻ ወንዝ ላይ መሰረት ያደረገው ይህ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የመጀመሪያ የግንባታው ደረጃ ሲጠናቀቅ 50 ሄክታር መሬት ማልማት እንደሚችል ተጠቁሟል ። 2.6 ኪ ሜትር እርቀት የሚሸፍነው የመጌቻ መስኖ

Read More »