
የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ምርቶች አምርቶ ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ ።
=================== የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የተለያዩ የቴክኖሎጂ ምቶች አምርቶ ለሽያጭ ማቅረቡን አስታወቀ ። እንደሚታወቀው ኮሌጁ የማህበረሰብ ችግር ፈቺ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በማምረትና በማስተዋወቅ እንዲሁም በተግባር የሰለጠነ አምራች የሰው ሀይል በማፍራት እጅግ አኩሪ የሆኑ ተግባራቶች እየፈፀመ ይገኛል። የአገና ኮንስትራክሽንና ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በሚያከናወናቸው አዳዲስ ተግባራቶች ለተከታታይ አመታት በተለያዩ ዘርፎች ግንባር ቀደም ሆኖ በዞኑ








