የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

News & Events

Collection of News and Events

News
Fetiya Muzemil
ያለንን ሀብት በአግባቡ በመጠቀም የበለፀገች ኢትዮጵያ ለመፍጠር ሲቭል ሰርቫንቱ የድርሻውን መወጣት እንዳለበት ተገለፀ።

ያለንን ሀብት በአግባቡ በመጠቀም የበለፀገች ኢትዮጵያ ለመፍጠር ሲቭል ሰርቫንቱ የድርሻውን መጣት እንዳለበት ተገለፀ። በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ከእዳ ወደ ምንዳ በሚል ሀሳብ በዛሬው እለት በሀብት አስተዳደር መፍጠርና አጠቃቀም ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል። የስልጠናው ሰነዱ ያቀረቡት የእዣ ወረዳ ረዳት የመንግስት ተጠሪ አቶ አብድራህማን ሀሰን እንደገለፁት ሁሉም በተሰማራበት ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም እራሳን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ከእዳ ወደ ምንዳ ለ5ኛ ዙር የሲቭል ሰርቫንት የብልፅግና አባላት ስልጠና በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ተጀምሯል ።

========================== ከእዳ ወደ ምንዳ ለ5ኛ ዙር የሲቭል ሰርቫንት የብልፅግና አባላት ስልጠና በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ተጀምሯል ። ስልጠናው በትላንትናው እለት ኦረንቴሽን የተሰጠ ሲሆን በዛሬው እለት ደግሞ ብሄራዊ መዝሙር በመዘመር ተጀምሯል ። በዛሬው እለትም ስልጠናው ትኩረት ከሚያደርግባቸው አራት ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ የሆነው ሀብት መፍጠር ማስተዳደርና መጠቀም ላይ ሰነድ ቀርቦ በቡድን በመሆን

Read More »
News
Fetiya Muzemil
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ 3ኛ ቀኑን የያዘው ”ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የቀበሌ ብልፅግና ፓርቲ አመራርና አባላት ስልጠናው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሎአል ።

===================== በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ 3ኛ ቀኑን የያዘው ”ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ የቀበሌ ብልፅግና ፓርቲ አመራርና አባላት ስልጠናው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሎአል ።

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ገዢ ትርክት ለትውልድ ማውረስ የሀገር ዘላቂነት ያለው ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ የሚያስችል በመሆኑ ሁሉም በጋራ አንድነት ላይ መረባረብ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የስልጠና ተሳታፊዎች ገለፁ ።

============================= ገዢ ትርክት ለትውልድ ማውረስ የሀገር ዘላቂነት ያለው ሰላምና ልማት ለማረጋገጥ የሚያስችል በመሆኑ ሁሉም በጋራ አንድነት ላይ መረባረብ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የስልጠና ተሳታፊዎች ገለፁ ። በወረዳ 5 ኛ ዙር የቀበሌ አመራሮችና አባላት እየተሰጠ ያለውን የአቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል። ተዘዋውረን ያነጋገርናቸው የስልጠና ተሳታፊዎች በሰጡት አስተያየት በዚህ ስልጠና

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ጠንካራ መንግስት ለመፍጠር እንደ ሀገር የተቀመጡ ግቦችን ለተፈጻሚነታቸው የሚተጋ ፡ ጠንካራና ፅናት ያለው አመራሩና አባላት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ ።

============================ ጠንካራ መንግስት ለመፍጠር እንደ ሀገር የተቀመጡ ግቦችን ለተፈጻሚነታቸው የሚተጋ ፡ ጠንካራና ፅናት ያለው አመራሩና አባላት መገንባት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ ። “ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለቀበሌ አመራርና አባላት በ30 የስልጠና ጣቢያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ኦረንቴሽን በዛሬው እለት ተሰጥቷል። የእዣ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዘውዱ ዱላ

Read More »
News
Fetiya Muzemil
ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለቀበሌ አመራርና አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ኦረንቴሽን እየተሰጠ ይገኛል ።

“ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ ለቀበሌ አመራርና አባላት የአቅም ግንባታ ስልጠና ኦረንቴሽን እየተሰጠ ይገኛል ። ስልጠናው በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ1ኛ እስከ 4ተኛ ዙር ሲሰጥ የነበረው ስልጠና መነሻ በማድረግ በወረዳ ደረጃ የሚሰጠው 5ተኛ ዙር የአመራር አቅም ግንባታ ስልጠና በወረዳው ለሚገኙ በዚህ ዙር ለሚሰለጥኑ አመራርና እንደሚሰጥም ተጠቁሟል።

Read More »