የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት

Reports

Report Lists

በእዣ ወረዳ ለንግዱ ማህበረሰብ በሕጋዊ የንግድ አሠራርና በሸማቾች ጥበቃ ዙሪያ የተጀመረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ቀጥሏል።

=====በእዣ ወረዳ ለንግዱ ማህበረሰብ በሕጋዊ የንግድ አሠራርና በሸማቾች ጥበቃ ዙሪያ የተጀመረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ቀጥሏል። ህዳር 09/2019 ዓ.ም(አገና) በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ የንግድ ማህበረሰቡ ሕጋዊና

Read More »

የምርጥ ዘር

እንደ እዣ ወረዳ በግብርናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራቶች የአርሶአደሩ ህይወት ከመቀየርም አልፎ ለክልሉ የምርጥ ዘር ግብዓት ጭምር ተመራጭ እየሆነ እንደሚገኝ ተገለፀ። ህዳር 3/2019 ዓ.ም (አገና)

Read More »

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች ድጋፍ ክትትል አቅም ግምባታ የ2018 ዓም አፈጻጸም ዙርያ ለ2019 ዓ/ም ማጠናከርያ

ተማሪዎችና መምህራን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ አቅማቸውን በማጎልበት የፈጠራ ችሎታቸውን ከፍ ማደረግ እንደሚገባ በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ፅ/ቤት ገለፀ ። ህዳር 1/2019 ዓም የእዣ

Read More »