
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በየቅመነ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች ምገባ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ።
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በየቅመነ ሙሉ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች ምገባ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ። ህዳር 9/2019 ዓም በወረዳው በ11 ትምህርት ቤቶች የምገባ ፕሮግራም የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም በ31 ትምህርት ቤቶች ቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች ላይ እንደሚቀጥልም ተጠቁሟል ። የእዣ ወረዳ ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ፅ/ቤት ሀላፊ አቶ ተጠምቀ በርጋ በመርሃ ግብሩ ተገኝተው








